ማንጋኒዝ

ማንጋኒዝ

ማንጋኒዝ (manganum) ንጥረ ነገር ሲሆን ግራጫ ማእድን ነው። ለጠርሙስና ለብረታብረት መስሪያ ያገልግላል።